የግንባታ መፍትሔ ሀሳቦች
-
በግንባታ ፕሮጀክትዎ ውስጥ ፈጽሞ መዝለል የሌለብዎት 10 የጥራት ማረጋገጫዎች

In Ethiopian construction sites, rushing work without testing leads to cracked slabs, leaking basements, and expensive rework. Discover the essential quality tests that protect your building investment — explained with real site experience and practical tips.
-
በቤትዎ ወይም በህንፃዎ ውስጥ ያሉ ስንጥቆች፡- ምን ማለት ናቸው?
Cracks in homes and buildings are often misunderstood. While some may signal structural issues, most are normal signs of aging, temperature changes, moisture, or soil movement. This guide explains why cracks appear, where they commonly form, the different types and shapes, and how to tell if they’re harmless or need professional attention. Learn to read…
-
የአርማታ (የኮንክሪት) ጥራት፡ ማወቅ ያለቦት ዋና ዋና ነገሮች

Concrete fails or succeeds long before it hardens — and most problems start on-site. This must knows are the essential steps every construction worker should follow to ensure strong, durable concrete. From checking the mix on the delivery ticket to preparing the subgrade correctly, proper formwork cleaning, and having the right tools ready, each action…
-
አርማታ በቀላል ቋንቋ ሲገለፅ፡ ምህንድስና በቀላሉ!

Concrete is everywhere — in houses, roads, bridges, and even the floors we walk on. But what is it made of, and why is it so strong? This simple guide explains concrete in everyday language: how it’s mixed, how it hardens, and why good materials and curing matter. No engineering background needed.
-
በኢትዮጵያ የጂኦቴክኒካል ምርመራ ለምን ያስፈልጋል?

Low-rise buildings and light structures used to dominate Ethiopia and its capital city Addis Ababa infrastructure capability. These has led to a belief that geotechnical investigations are not that much essential. Nevertheless, the country has started building major structures recently which require investigation before the construction work.
-
የጂኦቴክኒካል ምህንድስና መረጃ፡- ከፕሮጀክትዎ በታች ያለውን መሬት መረዳት

ጂኦቴክኒካል ምህንድስና ከእግራችን በታች ያለውን መሬት ውስጥ ያሉትን አፈርና ድንጋይ እንዲሁም ግንባታዎችን ስናስቀምጥባቸው የሚያሳዩትን ለውጥ የሚያጠና የሲቪል ምህንድስና ቅርንጫፍ ነው። ይህ ሳይንስ እንደ ቤት፣ መንገድ፣ ድልድይ እና ግድብ ያሉ መዋቅሮችን ደህንነታቸው በተጠበቀ ሁኔታ መቀመጥ እንደሚችሉ ለመሐንዲሶች መረጃ ይሰጣል።
-
ትናንሽ ፕሮጀክቶች፤ ትልቅ ግልጽነት፡ የግንባታ ኮንትራቶችን ማዋቀር

እንደ G+3 ህንፃ፣ የመንደር ውስጥ ድልድይ ወይም መጋዘን ያሉ ትናንሽ የግንባታ ፕሮጀክቶች ሁሉ ግልጽ የሆኑ የግንባታ ውል ያስፈልጋቸዋል። አለመግባባቶችን ለማስወገድ እና ፕሮጄክቶችን ለመከታተል፤ የግንባታ ውል መሰረታዊ ነገሮችን ፣ ቁልፍ አካላትን ፣ የውል ዓይነቶችን እና ስምምነቶችን እንዴት ማርቀቅ እንደሚችሉ ይማሩ።
-
ለመተማመን፦ ቀላል የግንባታ ስምምነት ማዘጋጀት

እንደ ቤት እድሳት ወይም አጥር ግንባታ ለመሳሰሉት አነስተኛ የግንባታ ፕሮጀክቶች እንኳን ቀላል የግንባታ ስምምነት ለሁሉም ወገኖች ከለላ ይሆናል። የግንባታ ስምምነቶች ለምን አስፈላጊ እንደሆኑ ይወቁ፤ እንዴት ስምምነቱን ማርቀቅ እንደሚችሉ እና የናሙና ስምምነት ቅፅ አቅርበንሎታል።
-
ትክክለኛውን የግንባታ ውል መምረጥ፡ ዓይነቶች፣ ደረጃዎች እና ምርጥ ተሞክሮዎች

ትክክለኛውን የግንባታ ውል መምረጥ ለፕሮጀክት ስኬት ቁልፍ ነው። ውጤታማ የኮንትራት ሰነዶችን ለማዘጋጀት ዋና ዋና የኮንትራት ዓይነቶችን ፣ ጥቅሞችን እና ጉዳቶችን ፣ ተዛማጅ ደረጃዎችን እና ምርጥ ልምዶችን ያንብቡ።
-
ለባለቤቶች እና ለፕሮጀክት ሃላፊዎች የግንባታ እቅድ አወጣጥ፡ የጀማሪ መመሪያ

ፕሮጀክቶች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ፤ የግንባታ እቅድ ለባለቤቶች እና ለፕሮጀክት ሃላፊዎች ወሳኝ ነው። ስድስቱን ቁልፍ ደረጃዎች - ከፕሮጀክት ፅንሰ ሀሳብ እስከ ፕሮጀክት ማጠናቀቅ - እና የተለመዱ ችግሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ ይማሩ።
