አጠቃላይ አባላት

በኢትዮጵያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሙያዎን ያስተዋውቁ ያጎልብቱ

እንኳን ወደ ግንባታ መፍትሔ ድህረ ገጽ በደህና መጡ - የግንባታ ባለሙያዎች የሚገናኙበት፣ እውቀታቸውን የሚያካፍሉበት እና ስራቸውን የሚያሳድጉበት ሙያዊ መድረክ።

የድህረ ገጻችን መስራች አባል በመሆን እና የዕድሜ ልክ ነፃ አባልነት (በንቃት እየተሳተፉ) ያግኙ፤ እግረ መንገዶን የኢትዮጵያን ግንባር ቀደም የግንባታ እውቀት ማዕከል ለመገንባት አስተዋጾ ያድርጉ።

Engineers discussing on the project site

ለምን የግንባታ መፍትሔ ድህረ ገጽን መቀላቀል አለብዎት?

ማህበረሰባችንን በመቀላቀል የሚከተሉትን ያደርጋሉ፦

Advertisement illustration

ራሶን ማስተዋወቅ

ሙያዊ እውቀትዎን ያስተዋውቁ

Books reading

መሳሪያዎች እና ሀብቶች

ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቴክኒካዊ ሀብቶች እና መሳሪያዎች ያግኙ

ጽሁፎች

ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ይማሩ

Professional network illustration

አውታረ መረብ

ከኢንዱስትሪ መሪዎች ጋር አውታረ መረብ ይዘርጉ

Welcoming members and greeting

የመስራች አባል ፕሮግራም (ልዩ ዕድል)

የመስራች አባሎቻችን የዚህ መድረክ ዋና ገንቢዎች ናቸው።

እነሱ በንቃት የሚሳትፉ፣ እውቀትን የሚያጋሩ እና ማህበረሰቡን የሚመሩ የተመረጡ ባለሙያዎች ናቸው።

የሚያገኙት፦

  • የዕድሜ ልክ ነፃ አባልነት (በንቃት እየተሳተፉ)
  • የመስራች አባል እውቅና ባጅ
  • በልዩ መልክ የተዘጋጀ የባለሙያ መግለጫ
  • የማውጫ ዝርዝር ላይ ቅድሚያ ያገኛሉ
  • ለፕሪሚየም መሳሪያዎች እና ሀብቶች ቅድሚያ ማግኘት
  • በዚህ መድረክ እድገት እና ለውጦች ላይ ተጽእኖ ማሳደር

ማን ማመልከት አለበት?

✔ ለሙያቸው ከፍተኛ ጉጉት ያላቸው

✔ ልምድን ለማካፈል ፈቃደኛ የሆኑ

✔ ለጥራት እና ለሥነ ምግባር ጥንቃቄ ቅድሚያ የሚሰጡ

✔ የረጅም ጊዜ እድገትን የሚፈልጉ

✔ ለመማር እና ለትብብር ዝግጁ የሆኑ

✖ ማዕረግ ብቻ የሚፈልጉ

✖ ጊዜ የሌላቸው

✖ ምንም አስተዋጽዖ የማያደርጉ

የምንፈልጋቸው የሙያ ዓይነቶች

ከተለያዩ የግንባታ ዘርፎች የተውጣጡ መስራች አባላትን እንፈልጋለን፤ ከእነዚህም ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡

መዋቅራዊ ምህንድስና (ስትራክቸራል ምህንድስና)

አርክቴክቸር

የመስክ ምህንድስና

ኳንቲቲ ሰርቬይንግ

የፕሮጀክት አስተዳደር

ሀይዌይ እና መሠረተ ልማት

ፎርማን እና ቴክኒሻን

ቅየሳ

ሌሎች

አባል እንዴት መሆን ይችላሉ

01

ያመልክቱ

ማመልከቻዎን ያስገቡ፦ የሙያ ዝርዝሮችዎን እና የእውቀት ዘርፎችዎን ይሙሉ።

02

ይቀላቀሉ

የአስተዋጽዖ አበርካች ደረጃን ይቀላቀሉ፦ መገለጫውን ይሙሉ፣ ቢያንስ አንድ ጽሑፍ ይለጥፉ እና በውይይቶች ይሳተፉ።

03

ግምገማ

የአፈጻጸም ግምገማ፡ ተሳትፎዎ እና ጥራትዎ ይገመገማል።

04

መስራች አባል

እድገት፦ ብቁ የሆኑ አስተዋጽዖ አበርካቾች ወደ መስራች አባላት ያድጋሉ።

Addis Ababa excellent view

ራዕያችን

በኢትዮጵያ በጣም አስተማማኝ የግንባታ እውቀት እና የኔትወርክ መድረክ ለመገንባት ያለመ ነው።

ባለሙያዎች የሚማሩበት፣ የሚያስተምሩበት፣ የሚተባበሩበት እና አብረው የሚያድጉበት ቦታ።

ለመቀላቀል ዝግጁ ነዎት?

ለሙያዊ እድገትዎ በቁም ነገር ካሰቡ እና ትርጉም ያለው ነገር አካል መሆን ከፈለጉ፣ እንዲያመለክቱ እንጋብዝዎታለን።

🚀 የመስራች አባል ይሁኑ። ሙያዎን ይገንቡ።